የ5 ፓርቲዎች ታሪካዊ የጋራ መግለጫ!

4 የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ዘር-ተኮር በተለይም አማራ ላይ ያተኮረውን ጭፍጨፋ አወገዙ: ለዳይስፖራውም ወንጀሉን በማጋለጥ የትግሉ ተሳታፊ እንዲሆን ጥሪ አደረጉ:: ጊዜ ተወስዶ ሊደመጥ ይገበዋል::