የብፁዕ አባታችን አቡነ ያዕቆብ በረከት – ግብረ ሕማማት

ብፁዕ አባታችን አቡነ ያዕቆብ የጆርጂያና ደቡብ ምሥራቅ ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ግብረ ሕማማት የተሰኘ  አዲስ የመንፈሳዊ ትምህርት መጽሐፍ በማዘጋጀት ለንባብ እንዲበቃ ማድርጋችው ታወቀ። ከ470 ገጾች በላይ ያለው ይህ ደጎስ ያለው ባለ ከባድ ሽፋን (hard-cover) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምሮ ያዘለውን መጽሐፍ ያዝጋጁት በስደት በኖሩባት አትላንታ ሲሆን የታተመው አዲስ አበባ በትንሣኤ ዘጉባኤ ማትሚያ ቤት እንደሆነ ለመረዳት ችለናል። ይህንኑ መጽሐፋችውን በተመለከተ አዲስ አብባ በነበሩበት ወቅት በኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቴሌቪዥን ያድረጉትን ቃለ ውይይት የሚከተለውን ሊንክ በመንካት እንድትከታተሉ።

Leave a Reply

%d bloggers like this: