ስለ ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ሊያውቁት የሚገባ መሠረታዊ መረጃ

ኮሮና ቫይረስን በተመለከተ ብዙዎችን ግራ የሚያጋቡና የተነሱትን ጥያቄዎች የስታንፎርድ ጤና ማዕከል ያዘጋጀው መግለጫ ብዙውን ስለሚመልስ አቀነባብረን በአማርኛ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል የሚረዱ ጥንቃቄዎችን በማድረግ የዓለም ስጋት የሆነውን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር እንዲቻል የበኩላችንን ድርሻ ለመወጣት ጥሩ ግንዛቤ ይሰጣል ብለን እናምናለን። ለምሳሌ ፥ 1. የተጠቃው ሰው ምልክቶቹ ምንድን ናቸው ? ከጉንፋን በምን ይለያል? 2 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ((COVID-19)) ላለመያዛቸው በቀላሉ ራሳቸውን የሚፈትሹበት ዘዴ ምንድነው? ና የመሳሰሉትን ርዕሶች ይመለከታል።

Leave a Reply

%d bloggers like this: