ስለ ልጆቻችን: ክፍል 2 – ለወላጆች ታላቅ መልዕክት

ውድ ወገኖቻችን: አዲሱን ዓመት ከተቀበልን በኋላ እዚህ ውጭ አገር ተውልደው እያደጉ ስላሉ ግን ኢትዮጵያውያነትን በቅጡ ስላላወርነስናቸው ልጆቻችን በተከታታይ የምንለውና የምናቀርበው ሃሳብ ይኖረናል ብለን ለማሟሻ ያህል ከጸጋዬ ገብረ መድህን “ሀሁ በስድስት ወርና” “እናት ዓለም ጠኑ” የቃረምነውን በጽሞና አዳምጡልን ብለን አንድ ክሊፕ ልከንላችሁ ነበር። በጽሞና እንደተከታተላችሁ እናምናለን። አሁን የዚያ ተከታይ የሆነውን መልዕክታችንን ተከታትሉልን። 9 ድቂቃ ብቻ ስለሚፈጅ በጽሞና እንድትከታትሉት እንማጸናችኋለን።

Leave a Reply

%d bloggers like this: