ስለልጆቻችን: ክፍል 1

አዲሱን ዓመት ተቀበልን አይደል? እንግዲህ በአዲስ ዓመት እዚህ ውጭ አገር ተውልደው እያደጉ ስላሉ ግን ኢትዮጵያውያነትን በቅጡ ስላላወርነስናቸው ልጆቻችን በተከታታይ የምንለውና የምናቀርበው ሃሳብ ይኖረናልና እስቲ ለማምሟሻ ያህል ከጸጋዬ ገብረ መድህን “ሀሁ በስድስት ወርና” “እናት ዓለም ጠኑ” የቃረምነውን ይህን በጽሞና አዳምጡልን።

Leave a Reply

%d bloggers like this: