ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ “ያንን ግድብ ታፈነዳለች፤ አንድ ነገር ማድረግ አለባት “ማለታቸው ከአንድ ፕሬዚዳንት የማይጠበቅ ጠብ አጫሪነት ነው ተባለ

ዶናልድ ትረምፕ በስልክ ከሱዳኑ መሪ ጋር ሲነጋገሩ

ኢትዮጵያ የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውዝግብ አስመልክቶ የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ንግግር “የጠብ አጫሪነት ዛቻ ነው” በማለት ነቀፋች ፡፡ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የዶ/ር ዐብይ አህመድ ጽሕፈት ቤት በሰጠው መግለጫ “ኢትዮጵያ በምንም ዓይነት ጥቃቶች ውስጥ አትገባም” ብሏል ፡፡ “ኢትዮጵያ ድህነት ያለባት አገር ትሁን እንጂ በታሪክ የበለፀገች ናትና ፣ የሀገራቸውን ሉዓላዊነት የመጠበቅ ቁርጠኝነት ያላችው ወደር የማይገኝላቸው ሀገር ወዳድ ዜጎች ስላላት እንደዚህ ዓይነት ተራ ዛቻ አትንበርከክም” ይላል መግለጫው።

Leave a Reply

%d bloggers like this: