የዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ” አንድ ሕልም አለኝ” ንግግር
ባለፈው February 2019 የጥቁሮችን ታሪክ ወር በማስመርኮዝ በዩ ቲዩብ ያቀርብኩትን የዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግን “አንድ ሕልም አለኝ” “I have A Dream” የተሰኘውን ታሪካዊ ንግግር በዚህ መልክ አቅርቤ የፊት ገጽ መግቢያዬን አምስት ታላላቅ ጥቁር መሪዎችን በውቅቱ አራቱ የኖቤል ፕራይዝ ተሸላሚዎች የነበሩ አምስተኛው ግን አልነበረም። አሁን እንደ ትንቢት ሆኖልኝ ይሆን አምስተኛው የ2019 ተሸላሚ ሆነ። ዶክተር ዐቢይ አህመድ። የማርቲን ሉተርን የሰላም ትግል ውጤታማነት ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ የሚጥረው ኢትዮጵያዊው ዐቢይ አህመድ። እስቲ የMLKን ንግግር ትርጉም በጽሞና አዳምጡ። https://www.youtube.com/watch?v=ZGZv70Ltxtc&t=108s |