ዜና_ቤተ_እምነት

የቅዱስ ሲኖዶስ የሰላምና የእርቅ ሐዋርያዎች በአትላንታ

በአትላንታ ሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካቴድራል ከ2016 ዓ.ም. ጀምሮ ሲያወዛግብና ለምዕምናን መከፋፈል ምክንያት ሆኖ የነበረው ጉዳይ በመጨረሻ 18 ነጥቦች በያዘው፤ ግንቦት 22  2011 የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት በሙሉ ድምጽ የመጨረሻ ውሳኔ መስጠቱ ይታወቃል። ውሳኔዎቹ እንደተጠበቁ ሆነው፤ ከአሁን በኋላ ግን በምዕመናን መካከል ያለው የጥል ግድግዳ ፈርሶ ሰላም እንዲመሠረቱ ቅዱስ ሲኖዶስ  ሁለት አባቶችን ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ የሰሜን ወሎ ሀገር ስብከት ረዳት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣ ቀሲስ በላይ ጸጋዬ የሰላምና የእርቅ ሐዋሪያ አድሮጎ ልኳቸዋል። እኛም ከእነኚህ አባቶች ጋር ያደረግነውን ቃለ ውይይት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።
 ማሳሰቢያ :  ችግሩ የጀመረው በ2006 የሚለው በስሁተት ስለሆነ በ2016 ይስተካከል።   ይህ ቃል ወይይት የተካሄደው ባለፈው  July 25 2019  ስለሆነ ከዚያ በኋላ የሆነውን አይመለከትም። https://www.youtube.com/watch?v=oFUcXEoPfCM

Leave a Reply

Discover more from Ethiopian Landafta

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading